top of page

ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ!  ማርቆስ 16፡15

 


በዓለማችን ከሚገኙ 7 ቢሊዮን ህዝብ መሀል  ቢያንስ 3.17 ቢሊዮን ገደማ የሚሆነው የኢንተርኔት ተጠቃሚ እንደሆነ ያውቃሉ? ምን ያህሉ ህዝብ ድኖ ይሆን ? እንዴትስ ነው የወንጌልን መልዕክት የምናደርሳቸው ?


ልክ ከመቶ በጎች መካከል የጠፋውን ለመፈለግ እንዳስኬደው ፍቅር በዘመናችን የጠፉብንን ወገኖች ለመፈለግ  ጸጋ እና ተነሳሽነት ያስፈልገናል፡፡

 

ዓላማችን ፡- ወንጌልን በድረ-ገጾቸ፣ በኢ-ሜይል፣ በፌስቡክ፣ በጉግል ፕላስ ፣ በቲውተር፣ በስልክ፣ በቫይበር ላይ መልዕክቶችን በመላክ መመስከር ነው፡፡


እያንዳንዳችን ጓደኞቻችንን፣ ቤተሰባችንን፣ ጎረቤታችንን ...የምናድንበት ዕድል እንዳያልፈን እንትጋ!!!


ለምስክርነት የሚረዳንን አስፈላጊ ነገሮች ሁሉ በዚህ ድህረ ገጽ ውስጥ ልናገኝ እንችላለን፡፡ ስልጠና ሲፈልጉ ደግሞ በአድራሻችን ይጻፉልን፡፡

 

     ሁላችን ለወንጌል እንኑር ፤ ያለንንም ለወንጌል እናኑር!


 

የወንጌልን ሥራ አብረውን መስራት ይፈልጋሉን?

የወንጌል መልዕክቶች

© 2016 by AL Consulting LLC. Proudly created with Wix.com

  • Twitter Classic
  • c-facebook
bottom of page